መረጃ:
ሰላም አቤል ነኝ
ስልኮትን root ማድረግ ምን ይጠቅማል?
አንድ ባንድ በቪድዩ የተደገፉ ትምህርት ብናይም ባጠቃላይ ስኮትን root ማረግ ምን ይጠቅማል?
፩ ስልኮትን ከካንፓኒው ቁጥጥር ውጪ ማረግ ከፈለጉ root ማረግ ይችላሉ
፪ የስልኮትን አፕ መደለት ከፈለጉ
፫ ስልኮት ላይ አዳዲስ ሲስተም ለመጫን
፬ የስልኮት ራም RAM ለመጨመር
፭ የሰው wifi ለማቋረጥ
፮ የሰው facebook ለመስረቅ
፯ ተጨማሪ root app ለመጫን
፰ wifi password ለመስረቅ
፱ nfts flash memory እንዲቀበል ለማረግ
፲ የሰው ስልክ ለመቆጣጠር ሌላም ብዙ ብዙ ጥቅም አለው.......
@mereja428
@mereja428
zhaeyf.blogspot.com
Youtube ላይ ለመከታተል zeray abel ብለው ይቀላቀሉ
Ad
Sunday, January 6, 2019
መረጃ:
ሰላም አቤል ዘርአይ ነኝ!
ስልኮትን root ማረግ ይፈልጋሉ?
_______________________
፩. መጀመርያ ስልኮትን 100 ፐርሰንት ጃርጅ ማረግ ይኖርቦታል
፪. king root አፕልኬሽኑን ይጫኑ [ https://kingroot.en.uptodown.com/android] ለመጫን ለምፈልጉ
፫. አፕልኬሽኑን ከጫኑ በኃላ ኢንተርኔት አብርተው ይክፈቱት
፬. ከከፈቱ በኃላ root የሚለውን ይንኩ ከትንሽ ደቂቃ በኃላ 100% ሲሞላ root ይሆናል
ስልኮትን በኮምፒተሮ root ለማረግ
______________________
፩. በኮንፒውተሮ king root ይጫኑ [ https://kingroot.en.uptodown.com/android ] ለመጫን ለምፈልጉ
፪. ከጫኑ በኃላ install ያርጉት ይክፈቱት
፫ ስልኮትን በusb cable በ computer ያገናኙት
፬ ስልኮት ላይ በመሄድ setting-developer- usb dubbing የሚለውን ያብሩ
፭ developer የሚለውን ምርጫ ካልጣሎት setting ውስጥ setting --about phone - #bulid_number የሚለውን 7 ጊዜ ቶሎ ቶሎ ይንኩት
፮ usb dubbing ካበሩ በኃላ computer ላይ internet በማብራት king root ይክፈቱ
፯ ከከፈቱ በኃላ root የሚለውን ይጫኑ
፰ 100 % እስኪሞላ ይታገሱ
Telegram @mereja428
@mereja428
blog ለመከታተል zhaeyf.blogspot.com
Youtube ለመከታተል zeray abel ብለው ይግቡ
በሚቀጥለው root ጥቅሙ ምንድን ነው? ጉዳቱ ምንድን ነው የሚለውን እናያለን! ብዙዎች የሚደብቁት እውነታ እናያለን!
ይቀላቀሉ እውቀት ይሸምቱ

Subscribe to:
Posts (Atom)