መረጃ:
ሰላም አቤል ዘርአይ ነኝ!
ስልኮትን root ማረግ ይፈልጋሉ?
_______________________
፩. መጀመርያ ስልኮትን 100 ፐርሰንት ጃርጅ ማረግ ይኖርቦታል
፪. king root አፕልኬሽኑን ይጫኑ [ https://kingroot.en.uptodown.com/android] ለመጫን ለምፈልጉ
፫. አፕልኬሽኑን ከጫኑ በኃላ ኢንተርኔት አብርተው ይክፈቱት
፬. ከከፈቱ በኃላ root የሚለውን ይንኩ ከትንሽ ደቂቃ በኃላ 100% ሲሞላ root ይሆናል
ስልኮትን በኮምፒተሮ root ለማረግ
______________________
፩. በኮንፒውተሮ king root ይጫኑ [ https://kingroot.en.uptodown.com/android ] ለመጫን ለምፈልጉ
፪. ከጫኑ በኃላ install ያርጉት ይክፈቱት
፫ ስልኮትን በusb cable በ computer ያገናኙት
፬ ስልኮት ላይ በመሄድ setting-developer- usb dubbing የሚለውን ያብሩ
፭ developer የሚለውን ምርጫ ካልጣሎት setting ውስጥ setting --about phone - #bulid_number የሚለውን 7 ጊዜ ቶሎ ቶሎ ይንኩት
፮ usb dubbing ካበሩ በኃላ computer ላይ internet በማብራት king root ይክፈቱ
፯ ከከፈቱ በኃላ root የሚለውን ይጫኑ
፰ 100 % እስኪሞላ ይታገሱ
Telegram @mereja428
@mereja428
blog ለመከታተል zhaeyf.blogspot.com
Youtube ለመከታተል zeray abel ብለው ይግቡ
በሚቀጥለው root ጥቅሙ ምንድን ነው? ጉዳቱ ምንድን ነው የሚለውን እናያለን! ብዙዎች የሚደብቁት እውነታ እናያለን!
ይቀላቀሉ እውቀት ይሸምቱ
No comments:
Post a Comment