ወይዘሮ ከበበች ዛሬ በአዲስ አበባ በአውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ስፍራ ቢሾፍቱ ድረስ በመሄድ እባካችሁ ልጄን ስጡኝ እባካችሁ ልጄን እያሉ በሀዘን እዛው የሚቆፍሩትን የተበታተነውን ቁርጥ ራጭ ሬሳ የሚያወጡትን የቀይ መስቀል ሰራተኞችን አስለቅሰዋል።
እናት ከበደች እባካችሁ ልጄን እያሉ መሬቱን ሲቆፍሩ ታይተዋል የታለች እሷ የታለች እሷ እባካችሁ ልያት እያሉም ሲያለቅሱ
አይ እናት ሀዘንሽ በዛ
ነብስሽ ይማር እህታችን
ምንጭ፦ Reuters
No comments:
Post a Comment