# ትረፊ__ያላት__ነፍስ
********************
ግሪካዊው መንገደኛ ከትላንቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ በእድል ተረፈ።
አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ የተባለው ግሪካዊ መንገደኛ "ሁለት ደቂቃ በመዘግየቴ ምክንያት አውሮፕላኑ ስላመለጠኝ ከሞት መትረፍ ችያለሁ" ሲል በፌስ ቡክ አካውንቱ ገልጿል።
ትኬቱን እና የእለቱን ሁኔታ በፌስቡክ አካውንቱ ላይ አያይዞ የገለጸው ግሪካዊው ተጓዥ፤ ሁለት ደቂቃ ብቻ በመዘግየቱ ለምን ለመግባት እከለከላለሁ በሚል ከአየር መንገዱ ሰራተኞች ጋር ጭቅጭቅ ፈጥሮ እንደነበረና አደጋው ሲነገረው ግን በእድለኛነቱ ተገርሞ መመለሱን አስታውቋል።
ግሪካዉው ባላረፍድ ኖሮ 157ኛው ሟች እሆን ነበር ሲልም ነው እድለኛነቱን የገለጸው። ምን ተሰማችሁ ?????
"ወዳጀ ባጣሀው ነገር አትቆጭ ያ ነገር
አጥፊህ ሊሆን ይችላል " ሼር
No comments:
Post a Comment